ኬነሩጋባ ከሁለት አመት በፊት የኡጋንዳ ጦር ኬንያን በሁለት ሳምንት ውስጥ ይቆጣጠራል የሚል አነጋጋሪ ጽሁፍ አስፍረው ነበር አወዛጋቢ ንግግሮችን በማድረግ የሚታወቀው የኡጋንዳው ጦር አዛዥ ጀነራል ...
ከ1986 ጀምሮ የፊፋ ይፋዊ የማስታወቂያ ስፖንሰር አጋር ሆኖ የዘለቀው “በድዋይዘር” እስከ 2026 ድረስ ከማህበሩ ጋር ኮንትራት ያለው ሲሆን በሚቀጥለው አመት የሚዘጋጀውን የአለም ክለቦች ዋንጫንም ...
ተመራጩ የአሜሪካ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ሶስት አመት ገደማ የሆነውን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመነገመገር ዝግጁ መሆን አለባቸው ...
መንግስት የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ክፍት የሚያደርገው ኢትዮጵያ ከአለምአቀፍ ገበያ ጋር ትስስር እንድትፈጥር፣ የውጭየ ምንዛሬ ልውውጥን ለመጨመር እና አለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ያለው የኢኮኖሚ ...
ፋይናንሻል ታይምስ ጋዜጣ የጥናት ውጤት ጠቅሶ ባስነበበው ዘገባ ድብርት ፣ ጭንቀት ፣ መገለል እና ሌሎችም ከአዕምሮ ህመም ጋር የሚያያዙ በሽታዎች በወረርሽኝ ደረጃ እየተስፋፉ መሆኑን ጠቅሷል፡፡ ...
መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው የሶሪያ የአድቮኬሲ ድርጅት በደማስቆ ከተማ በሚገኘው የጅምላ መቃብር በቀድሞው ፕሬዝደንት በሽር አል አሳድ የተገደሉ ቢያንስ 100 ሺ ሰዎች ተቀብረዋል ተብሎ እንደሚገመት ...
የሩሲያ የኒዩክሌርና የኬሚካል መከላከያ ሃይል መሪው ሌተናል ጀነራል ኢጎር ኪሪሎቭ የተገደሉት በዩክሬን "ልዩ ዘመቻ" ነው ተባለ። የዩክሬን የደህንነት ተቋም (ኤስቢዩ) ጀነራሉ የተገደሉበትን ዘመቻ ...
የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ደማስቆን ለቀው ከኮበለሉ በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ድምጻቸው ተሰምቷል፡፡ ለ13 አመታት በእርስ በእርስ ጦርነት ስትታመስ በሰነበተችው ሀገር የ12 ቀናት ጦርነት ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ከ24 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
በሰዓት 130 የአሜሪካ ዶላር ወይም 16 ሺህ ብር በመክፈል ጀርባ ማሳከክ ይቻላል ይላል ከሰሞኑ ከወደ አሜሪካ የተሰማ ዜና። በሰዎች ዘንድ ስራ ይሆናል ተብለው የማይታሰቡ ተግራት በተለያዩ ጊዜያት ...
በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ለሞስኮ ተሰልፈው እየተዋጉ የሚገኙ የሰሜን ኮሪያ ጦር አባላት ከፍተኛ ጉዳት እያስተናገዱ እንደሚገኙ ተነግሯል፡፡ የዩክሬን ወታደራዊ የስለላ ተቋም ባወጣው መረጃ በኩርስክ ግዛት ...
በሀገሪቱ ጦር ስር ያለው የኒዩክሌር፣ ባዮሎጂካል እና ኬሚካል መከላከያ ሀይል መሪው ሌተናል ጀነራል ኢጎር ኪሪሎቭ በኤሌክትሪክ ሞተር ተደብቆ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቶ ነው ህይወታቸው ያለፈው። ...