መስክ የመንግስት ሰራተኞች ባለፈው ሳምንት የሰሯቸውን አምስት ጉዳዮች ዘርዝረው እንዲልኩ የሚጠይቅ የኢሜል መልዕክት ልከዋል። ምላሽ የማይሰጡ ሰራተኞችም በስራ ገበታ ላይ እንደሌሉ ተቆጥሮ ከስራ እንደሚሰናበቱ ማስጠንቀቃቸው ተቃውሞ አስነስቶባቸዋል። ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሩስያ ሞስኮ ጉብኝት ስምምነት ሲደረስ ጉብኝት ሊያደርጉ እንደሚችሉ ገልጸዋል። ወደ ሞስኮ በትክክለኛው ሰዓት አቀናለሁ ያሉት ፕሬዝዳንቱ ትክክለኛ ጊዜ የሚሆነው ...
በባይደን አስተዳደር በእስራኤል ላይ የተጣለውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ያነሱት ትራምፕ በቅርቡ ደግሞ "ኤንኤስኤም - 20" ትዕዛዝን መሰረዛቸውን ዋሽንግተን ፖስት ምንጮቹን ጠቅሶ አስነብቧል። ...
173 የዓለማችን ከተሞች በተሳተፉበት በዚህ ጥናት መሰረትም የሊቢያዋ ትሪፖሊ፣ የህንዷ ቼናይ፣ የኡዝቤኪስታኗ ታሽኬንት እና የዛምቢያዋ ሉሳካ በአንጻራዊነት የሸቀጦች ዋጋ ርካሽ መሆኑ ተገልጿል። ...
በ2018 ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ራሱን ያገለለው እግር ኳስ ተጫዋቹ ጡረታ ከመውጣቱ ከአምስት አመታት በፊት ከቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶሀን ጋር በለንደን መገናኘቱ ከፍተኛ ውዝግብን ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት በሚያቀርበው የ60 ሚሊየን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሁሉም ባንኮች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ሐምሌ 2016 የተጀመረውን አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ረፎርም ...
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያዩ። የአረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ትናንት ምሽት ሮም የገቡ ...
በዕለቱ የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በምታቀርበው የጦርነት ማቆም የውሳኔ ሀሳብ ላይ ድምጽ እንደሚሰጡ የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል፡፡ ዋሽንግተን ባዘጋጀችው የውሳኔ ሀሳብ ላይ ጦርነቱ በአፋጣኝ እንዲቆም ...
የእስራኤል እስረኞችን የመልቀቅ ሂደት የማራዘም ውሳኔ የተሰማው የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ ባለፈው ቅዳሜ በመጀመሪያ ዙር የጋዛ ተኩስ ኡቀም ስምምነት መሰረት መለቀቅ ያለባቸውን ስድስት በህይወት ...
በኬንያ ልጅ መውለድ የማይፈልጉ ሴቶች በራሳቸው ፈቃድ ማህጸናቸውን የሚያስቋጥሩ ሴቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ ይህ የማህጸን ማስቋጠር የወሊድ መከላከያ ዘዴ ሲሆን ...
እስራኤል እና አውሮፓ ጋዛን በተመለከቱ የድህረ ጦርነት ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት በብራሰልስ እንደሚመክሩ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ሳር በጋዛ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ...
እንደ ፎርብስ ዘገባ ከሆነ ዩክሬን 15 ትርሊዮን ዶላር የሚያወጣ ማዕድናት ያሏት ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 350 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው ብረት እና ሊቲየም ማዕድናት የሚገኙት ሩሲያ በተቆጣጠሯቸው ...